#viral | ያልተለመደ የሩሶ-ቻይና ክብረወሰን፤ በ20 ደቂቃ ውስጥ 11 ሺህ 254 ፔልሜኒ ተዘጋጀ

ሰብስክራይብ

#viral | ያልተለመደ የሩሶ-ቻይና ክብረወሰን፤ በ20 ደቂቃ ውስጥ 11 ሺህ 254 ፔልሜኒ ተዘጋጀ

የሁለቱ ሀገራት የድንበር ከተማ ነዋሪዎች፣ በሩሲያ ሩቅ ምሥራቅ አሙር ወንዝ በተቃራኒ በሚገኝ ዳርቻ ተገናኝተው አሳክተውታል፡፡

ፔልሜኒ ከኡራል ክልል የሆነ የሩሲያ ባሕላዊ ምግብ ሲሆን፣ ቀጭን ሊጥ(ቡኮ) የተፈጨ ሥጋ ተድርጎበት በትንንሹ ተዘጋጅቶ የሚቀቀል ነው፡፡

የተዘጋጀው ምግብ በሙሉ ወደ በጎ አድራጎት ድርጅት ተልኳ፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
#viral | ያልተለመደ የሩሶ-ቻይና ክብረወሰን፤ በ20 ደቂቃ ውስጥ 11 ሺህ 254 ፔልሜኒ ተዘጋጀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
#viral | ያልተለመደ የሩሶ-ቻይና ክብረወሰን፤ በ20 ደቂቃ ውስጥ 11 ሺህ 254 ፔልሜኒ ተዘጋጀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0