https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር ግንባር ለመቀላቀል ትምህርቱን የሰዋው የቶጎ ወጣት
የሩሲያ ጦር ግንባር ለመቀላቀል ትምህርቱን የሰዋው የቶጎ ወጣት
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ግንባር ለመቀላቀል ትምህርቱን የሰዋው የቶጎ ወጣትሞዴስት፣ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዞን ተመዝቦ ባለሞተር ጠመንጃ ሻለቃ ውስጥ በኮንትራት በማገልገል ላይ እንደሚገኝ የመላው የሩሲያ ሕዝባዊ ግንባር ንቅናቄ መረጃ ያሳያል፡፡ አሁን ማክሲም በሚል... 24.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-24T14:41+0300
2025-08-24T14:41+0300
2025-08-24T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/18/1371485_0:25:909:536_1920x0_80_0_0_37484434aac9cc4517538616e7bfd0ff.jpg
የሩሲያ ጦር ግንባር ለመቀላቀል ትምህርቱን የሰዋው የቶጎ ወጣትሞዴስት፣ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዞን ተመዝቦ ባለሞተር ጠመንጃ ሻለቃ ውስጥ በኮንትራት በማገልገል ላይ እንደሚገኝ የመላው የሩሲያ ሕዝባዊ ግንባር ንቅናቄ መረጃ ያሳያል፡፡ አሁን ማክሲም በሚል የጥሪ ሥሙ የሚታወቀው ሞዴስት፣ "ውል የፈረምኩት ጥር ወር ላይ ነው። እዚህ፣ በጠንካራ እና በጎበዝ ነፍሳት ተከብቤያለሁ። ወታደሮቹ በደስታ ነው የተቀበሉኝ" ብሏል፡፡በስድስት ወራት ውስጥ በጦርነት ዐውድማ ላይ ሆኖ ሩሲያኛ ቋንቋውን እንዳጠናከረ ተናግሯል፡፡ እዚያ ያለው መሻሻል ከዩኒቨርሲቲ በበለጠ ፍጥነት እንደሚመጣ ገልጿል፡፡ 🪖 ሞዴስት አሁን ያለውን ውል ካጠናቀቀ በኋላ፣ በሩሲያ ጦር ውስጥ አገልግሎቱን ለመቀጠል ወጥኗል፡፡ በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/18/1371485_81:0:828:560_1920x0_80_0_0_cbb34d4a5ea2c961eadbc9135d55e23b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር ግንባር ለመቀላቀል ትምህርቱን የሰዋው የቶጎ ወጣት
14:41 24.08.2025 (የተሻሻለ: 14:44 24.08.2025) የሩሲያ ጦር ግንባር ለመቀላቀል ትምህርቱን የሰዋው የቶጎ ወጣት
ሞዴስት፣ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዞን ተመዝቦ ባለሞተር ጠመንጃ ሻለቃ ውስጥ በኮንትራት በማገልገል ላይ እንደሚገኝ የመላው የሩሲያ ሕዝባዊ ግንባር ንቅናቄ መረጃ ያሳያል፡፡
አሁን ማክሲም በሚል የጥሪ ሥሙ የሚታወቀው ሞዴስት፣ "ውል የፈረምኩት ጥር ወር ላይ ነው። እዚህ፣ በጠንካራ እና በጎበዝ ነፍሳት ተከብቤያለሁ። ወታደሮቹ በደስታ ነው የተቀበሉኝ" ብሏል፡፡
በስድስት ወራት ውስጥ በጦርነት ዐውድማ ላይ ሆኖ ሩሲያኛ ቋንቋውን እንዳጠናከረ ተናግሯል፡፡ እዚያ ያለው መሻሻል ከዩኒቨርሲቲ በበለጠ ፍጥነት እንደሚመጣ ገልጿል፡፡
🪖 ሞዴስት አሁን ያለውን ውል ካጠናቀቀ በኋላ፣ በሩሲያ ጦር ውስጥ አገልግሎቱን ለመቀጠል ወጥኗል፡፡
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X