https://amh.sputniknews.africa
በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለ
በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለበሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና(በፈር ዞን) እያሰፉ ያሉት የሩሲያ ኃይሎች አንድ ጠቃሚ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላንን ሳይጎዳ ይዘዋል፡፡ የተያዘው ድሮን ለተሟላ ምርመራ ወደ ባለሙያዎቻች... 24.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-24T13:08+0300
2025-08-24T13:08+0300
2025-08-24T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/18/1370852_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_0b71e42f7baf27836d5ae7090aa0165f.jpg
በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለበሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና(በፈር ዞን) እያሰፉ ያሉት የሩሲያ ኃይሎች አንድ ጠቃሚ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላንን ሳይጎዳ ይዘዋል፡፡ የተያዘው ድሮን ለተሟላ ምርመራ ወደ ባለሙያዎቻች መላኩን የሩሲያ መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡ የሩሲያ ጦር የክልሉን ደህንነት ለማረጋገጥ በግስጋሴ እና ከጦርነት ነጻ ቀጣና በመፍጠር ላይ እንደሚገኝ ክሬምሊን አስታውቋል፡፡ ሱሚ ክልልበእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለ
2025-08-24T13:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/18/1370852_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_583ea0109eed1a1682a11ebf66961d6d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለ
13:08 24.08.2025 (የተሻሻለ: 13:24 24.08.2025) በሩሲያ ሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና እየተስፋፋ ነው ተባለ
በሱሚ ክልል ከጦርነት ነጻ ቀጣና(በፈር ዞን) እያሰፉ ያሉት የሩሲያ ኃይሎች አንድ ጠቃሚ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላንን ሳይጎዳ ይዘዋል፡፡
የተያዘው ድሮን ለተሟላ ምርመራ ወደ ባለሙያዎቻች መላኩን የሩሲያ መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
የሩሲያ ጦር የክልሉን ደህንነት ለማረጋገጥ በግስጋሴ እና ከጦርነት ነጻ ቀጣና በመፍጠር ላይ እንደሚገኝ ክሬምሊን አስታውቋል፡፡
ሱሚ ክልል
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X