#viral | የበርሊን ተወዳጇ ድንክ ጉማሬ ቶኒ ወደ ፈረንሳይ እያመራች ነው

ሰብስክራይብ

#viral | የበርሊን ተወዳጇ ድንክ ጉማሬ ቶኒ ወደ ፈረንሳይ እያመራች ነው

የምትጓዘው በጣም ወሳኝ ለሆነ የመራባት ተልዕኮ ነው፡፡ ሆኖም ቶኒ ከ3 እስከ 5 ዓመት እድሜዋ የምትጎለምስ በመሆኑ በቅርቡ የመውለድ ዕድል የላትም፡፡

ዓለም ከ2,500 በታች ድንክ ጉማሬዎች እንዳሏት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የቶኒ ጉዞም ዘር የማስቀጠል ዓላማ ያለው መሆኑ ተዘግቧል፡፡

የበርሊን መካነ አራዊት ስትወለድ ጅመሮ ያላትን ተንቀሳቃሽ ምስል በመልቀቅ ጥሩ ስንብት አድርጎላታል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0