#viral | የመጀመሪያ 'ሕልም! በረራ!' የተሰኘ የባሉን ፌስቲቫል በሴንት ፒተርስበርግ ተጀመረ

ሰብስክራይብ

#viral | የመጀመሪያ 'ሕልም! በረራ!' የተሰኘ የባሉን ፌስቲቫል በሴንት ፒተርስበርግ ተጀመረ

ሁነቱ ላይ ወደ 30 የሚጠጉ ባሉኖች(ፊኛዎች) ወደ አየር እንደሚለቀቁ ይጠበቃል፤ ቅዳሜ ጠዋት የመጀመሪያዎቹ መነሳታቸውን ምክትል ገዥ ቦሪስ ፒዮትሮቭስኪ ገልፀዋል፡፡

ዛሬ አመሻሽ ሌላ በረራ ለማስጀመር የታቀደ ሲሆን ሦስተኛው ደግሞ የአየሩ ሁኔታ ከፈቀደ እሁድ ጠዋት ለማድረግ ታቅዷል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
#viral | የመጀመሪያ 'ሕልም! በረራ!' የተሰኘ የባሉን ፌስቲቫል በሴንት ፒተርስበርግ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0