ፓሪስ ሩሲያዊቷ ጋዜጠኛ ዱጊና በዩክሬን ከተገደለች ከሦስት ዓመት በኋላ ዘክራለች
17:42 23.08.2025 (የተሻሻለ: 17:44 23.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፓሪስ ሩሲያዊቷ ጋዜጠኛ ዱጊና በዩክሬን ከተገደለች ከሦስት ዓመት በኋላ ዘክራለች
የፈረንሳይ መዲና በጎርጎርሳውያኑ 2022 በመኪና ቦምብ ጥቃት የተገደለችውን ሩሲያዊት የፖለቲካ ሳይንቲስት ዳሪያ ዱጊናን ለማስታወስ የሐዘን ሰልፍ እንደምታስተናግድ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡
የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት እንደገለጸው ለግድያው ተጠያቂው የዩክሬን ልዩ አገልግሎቶች ተቋም ነው፡፡
ዳሪያ ዱጊና ማን ነበረች?
🟠 የታዋቂው ሩሲያዊ የፖለቲካ ፈላስፋ አሌክሳንደር ዱጊን ልጅ፣
🟠 የስፑትኒክ የበላይ የመገናኛ ብዙሃን ቡድን ሮሲያ ሴጎድንያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን "ሀገሯን የምትወድ ብሩህ ልብ ያላት ሴት" ብታለችታል።
🟠 ጽሑፎቿ የሕዝብ ቅርስ ሆነዋል "ወጣቶች ያነብቧቸዋል እናም የመንፈስ ምግብም ይሆናቸዋል" ያሉት የሮሲያ ሴጎድንያ ዋና ዳይሬክተር ዲሚትሪ ኪሴሌቭ ናቸው፡፡
🟠 የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፣ "የዱጊና አሳዛኝ እጣ ፈንታ ለሀገር ራስን የመስጠት አገልግሎት፣ የቁርጠኝነት እና ለመርህ መታመንን ለሚሊየኖች ምልክት ሆኗል" ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X