ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ከተመረቱ የኢንዱስትሪ ውጤቶች የወጪ ንግድ 318.3 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷን ኢንዱስቴር ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ከተመረቱ የኢንዱስትሪ ውጤቶች የወጪ ንግድ 318
ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ከተመረቱ የኢንዱስትሪ ውጤቶች የወጪ ንግድ 318 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.08.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ከተመረቱ የኢንዱስትሪ ውጤቶች የወጪ ንግድ 318.3 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷን ኢንዱስቴር ሚኒስቴር አስታወቀ

በ2017 በጀት ዓመት በተኪ ምርቶች 4.5 ቢሊዮን ዶላር የውጪ ምንዛሬን ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኑነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አበባ ታመነ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡

በ2018 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከሚላኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ምርቶች 450 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል፡፡

ከውጭ ይገቡ የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረትና በመተካት ከ5.6 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ለማዳን እየተሠራ መሆኑንም ሥራ አስፈጻሚዋ አብራርተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0