የሩሲያ እና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኑክሌር ስምምነት እና በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ዙሪያ መከሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ እና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኑክሌር ስምምነት እና በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ዙሪያ መከሩ
የሩሲያ እና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኑክሌር ስምምነት እና በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ዙሪያ መከሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.08.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኑክሌር ስምምነት እና በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ዙሪያ መከሩ

የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አራግቺ እና የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ስለ ኢራን የኑክሌር መርሃ ግብር እና ሦስቱ የአውሮፓ ሀገራትን(ፈረንሳይ፣ ጀርመን እና እንግሊዝ) በተመለከተ ተወያይተዋል፡፡

አራግቺ ማንኛውም የኑክሌር ስምምነት ውሳኔ ማራዘሚያ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት መወሰን እንዳለበት አፅንዖት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0