ትራምፕ፣ በሞስኮ እና ኪዬቭ ቀጣይ እርምጃዎች ላይ ተመሥርተው በሁለት ሳምንት ውስጥ በዩክሬን ጉዳይ "በጣም አስፈላጊ ውሳኔ" እንደሚያሳልፉ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ፣ በሞስኮ እና ኪዬቭ ቀጣይ እርምጃዎች ላይ ተመሥርተው በሁለት ሳምንት ውስጥ በዩክሬን ጉዳይ "በጣም አስፈላጊ ውሳኔ" እንደሚያሳልፉ ተናገሩ

ውሳኔያቸው ማዕቀቦችን እና ቀረጦችን ወይም “ምንም” ሊያካትት ይችላል ሲሉ ገልፀዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ በሁለት ሳምንታት ውስጥ የዩክሬን የሰላም ውይይቶች መስተጓጎል ኃላፊነት የሚወስደውን ወገን ይወስናሉ፡፡

በዚህ የጊዜ ቀነ ገደብ፣ ሩሲያ እና ዩክሬን ግጭቱን ለመፍታት ያላቸውን "አመለካከት" ማወቅ ይፈልጋሉ፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0