ፑቲን በአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት እንዲሁም ስለአርክቲክ ያነሷቸው ዋና ነጥቦች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን በአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት እንዲሁም ስለአርክቲክ ያነሷቸው ዋና ነጥቦች
ፑቲን በአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት እንዲሁም ስለአርክቲክ ያነሷቸው ዋና ነጥቦች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.08.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን በአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት እንዲሁም ስለአርክቲክ ያነሷቸው ዋና ነጥቦች

ሩሲያ እና አሜሪካ በአርክቲክ እና በአላስካ ዙሪያ ለመተባበር እየመከሩ ነው፤ ይህም ግንኙነታቸውን ለማደስ የተወሰደ ቀዳሚ እርምጃዎች ናቸው፡፡

"የማንወዳጃቸው ልሂቃን እንጂ የማንወዳጃቸው ሀገራት የሉንም"

የትራምፕ መመለስ በዋሻ መጨረሻ ላይ እንደሚታይ ብርሃን ነው።

የአላስካው ስብሰባ እውነተኛ እና ፍሬያማ ነበር፡፡

የሩሲያ እና የአሜሪካ ግንኙነቶች በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች እና በኮርፖሬሽኖች ደረጃ ቀጥለዋል፡፡

የሩሲያ ወታደራዊ ልህቀት፤ የባሕር ሰርጓጅ መርከቦች በሰሜናዊ ውኆች ውስጥ ከራዳር መጥፍት ይችላሉ፡፡

ለሩሲያ የራሷን ሉዓላዊነት ማስጠቅ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው፡፡

እንደ ሩሲያ ያለ ኑክሌር ታጣቂ በረዶ ደርማሽ መርከቦች ያላት ሀገር የለችም፡፡

ሩሲያ በጣም ከፍተኛ አቅም ያላቸው የ”ኳንተም” ኮምፒውተሮች ሠርቶ ማሳያዎችን አከማችታለች፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0