#viral | ተስፋ የገለጠው ልጅነት በጋዛ

ሰብስክራይብ

#viral | ተስፋ የገለጠው ልጅነት በጋዛ

ከጋዛ የተለቀቀው ስሜትን የሚነካ ተንቀሳቃሽ ምስል ሕጻናት የሰብአዊ እርዳታ ፓራሹትን ወደ መጫወቻነት ቀይረው ሲጎትቱት ያሳያል፡፡ በእገዳ እና ውድመት መካከል ያሉት ልጆቹ ጨለማ ውስጥም ቢሆን፣ ንጹሃን ሕማምን ወደ ደስታ እና ተስፋ መቀየር እንደሚችሉ ለዓለም አስታውሰዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0