የሩሲያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ በኩል የአፍሪካን ገበያ መድረስ ይችላሉ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ በኩል የአፍሪካን ገበያ መድረስ ይችላሉ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

"በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ምክንያት ኢትዮጵያ አሁን የ130 ሚሊየን ሕዝብ ገበያ ብቻ አይደለችም። በዚህም የሩሲያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን በማፍሰስ የአፍሪካን ገበያ እንዲደርሱ እናበረታታለን" ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ያስሚን ወሀብረቢ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በዲፕሎማሲ፣ በንግድ እና ኢንቨስትመንት መስኮች ያላቸውን ጠንካራ ግንኙነትም አውስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0