“በድንበር አካባቢ ቀለል ያለ የሸቀጥ ዝውውር እንዲኖር ከጎረቤት ሀገራት ጋር እየሠራን ነው” - ያስሚን ወሀብረቢ

ሰብስክራይብ

“በድንበር አካባቢ ቀለል ያለ የሸቀጥ ዝውውር እንዲኖር ከጎረቤት ሀገራት ጋር እየሠራን ነው” - ያስሚን ወሀብረቢ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በድንበር አካባቢ በሚኖሩ ማኀበረሰቦች መካከል ያለውን የንግድ ሥርዓት ለማቅለል፤ ከጅቡቲ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ጋር ምከክሮች በመካሄድ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።

"ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ሕጎች እና ፕሮቶኮሎች ጋር በተጣጣመ ሁኔታ የድንበር አካባቢ ንግዱን ለማቀላጠፍ የጀመርናቸው ግንኙነቶች አሉ። በዚህ ዓይነት ማዕቀፍ ውስጥ እንዲነግዱ ለይተን አስፈላጊውን ፈቃድ የሰጠናቸው ነጋዴዎችም አሉ" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0