#viral |ሀሪኬን ኢሪን በተቃረባት ኒው ጀርሲ የአስቸኳይ ጊዜ ታውጇል

ሰብስክራይብ

#viral |ሀሪኬን ኢሪን በተቃረባት ኒው ጀርሲ የአስቸኳይ ጊዜ ታውጇል

ከባድ ዝናባማ ወጀብ እስከ 80 ኪሎ ሜትር በሠዓት የሆነ የማያቋርጥ ነፋስ፣ በጀርሲ ዳርቻ 5.2 ከፍታ ያለው ማዕበል እና በተጋላጨ አካባቢዎች ከ30 እስከ 90 ሴንቲ ሜትር የውሃ ወለል ከፍታ ጋር ጎርፍ ሊያስከትል እንደሚችል መተንበዩን የአስተዳዳሪው ቢሮ አስታውቋል፡፡

‍ ሆኖም በመጨረሻው ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ እንደሚታየው አንዳንድ ግለሰቦች ሀሪኬን ኖሮም ያልተለመደ ደስታን እያገኙ ይመስላል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0