ትራምፕ ለዩክሬን እልባት ያቀረቧቸውን ሁሉንም ምክረ ሐሳቦች ዜለንስኪ “አይሆንም” ማለታቸውን ላቭሮቭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ ለዩክሬን እልባት ያቀረቧቸውን ሁሉንም ምክረ ሐሳቦች ዜለንስኪ “አይሆንም” ማለታቸውን ላቭሮቭ ተናገሩ
ትራምፕ ለዩክሬን እልባት ያቀረቧቸውን ሁሉንም ምክረ ሐሳቦች ዜለንስኪ “አይሆንም” ማለታቸውን ላቭሮቭ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.08.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ለዩክሬን እልባት ያቀረቧቸውን ሁሉንም ምክረ ሐሳቦች ዜለንስኪ “አይሆንም” ማለታቸውን ላቭሮቭ ተናገሩ

ምክረ ሐሳቦቹ አሜሪካ በዋሽንግተኑ ስብሰባ አስፈላጊ አድርጋ ያጤነቻቸውን እንደነበሩ ነው የገለፁት፡፡

ሞስኮ ከአላስካው ስብሰባ በኋላ ትራምፕ ላቀረቧቸው በርካታ ነጥቦች ግትር አለመሆኗን ለማሳየት መስማማቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለምዕራባውያን ሚዲያ ተናግረዋል፡፡

አሁን ላይ በፑቲን እና በዜለንስኪ መካከል ስብሰባ የማካሄድ እቅድ የለም፡፡ ነገር ግን የሩሲያው ፕሬዝዳንት የጉባኤው አጀንዳዎች እንደተዘጋጁ ለመሳተፍ ፈቃደኞች ናቸው፡፡ እንዲያም ሆኖ አስካሁን አለመዘጋጀታቸውንም የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0