የኒጀር ጦር የቦኮ ሐራም መሪ መገደሉን አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የኒጀር ጦር የቦኮ ሐራም መሪ መገደሉን አስታወቀ

ባኩራ በመባል የሚታወቀው አቡ ኦውማይማ ነሐሴ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በተደረገ ዘመቻ መገደሉን የኒጀር ጦር ኃይሎች በሪፖርቱ ገልጿል፡፡

ዘመቻው በደቡብ ምስራቅ ኒጀር ሺላዋ ደሴት በቻድ ሐይቅ ዳርቻ የተደረገ ነበር፡፡

በተልዕኮው ሌሎች በርካታ የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ መሪዎችም መወገዳቸውን መግለጫው አትቷል፡፡

ከናጄሪያ የሆነው የ40 ዓመቱ ባኩራ፣ ቦኮ ሐራምን ከተቀላቀለ ከ13 ዓመታት በላይ ሆኖታል፡፡ አቡባካር ሼሄካዉ ግንቦት 2021 መገደሉን ተከትሎ የሽብር ቡድኑ መሪ ሆኗል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0