#viral | ሩሲያ ጫካ ውስጥ በካሜራ የተያዘው የድብ ስሜታዊ ዳንስ

ሰብስክራይብ

#viral | ሩሲያ ጫካ ውስጥ በካሜራ የተያዘው የድብ ስሜታዊ ዳንስ

ሳይንቲስቶች እንደሚያብራሩት፣ ድቦች ጀርባቸውን ዛፍ ግንድ ላይ ይታከካሉ፡፡ ይህም ምልክት የመተው ጠባያቸውን ያሳያል፡፡ ግንድ በመተሻሸት የጠረን ምልክቶችን ይተዋሉ፤ ስለ ዝርያቸው፣ ጾታቸው እና እድሜያቸው መረጃ ይለዋወጣሉ። አጣማሪዎቻቸውንም የሚያፈላልጉት በዚሁ መንገድ ነው፡፡ ግዛታቸውንም ያሰምራሉ … ወዘተ፡፡

በሩሲያ ፕሪሞርስኪ ክልል ውስጥ የሚገኘው የፖልታቭስኪ የዱር አራዊት መጠለያ

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0