የሩሲያ እና የአሜሪካ ሰንደቅ ዓላማዎችን የሰቀለ ኤም113 ኤ.ፒ.ሲ ታንክ ወደ ልዩ ዘመቻ ዞን ሲደርስ የሚያሳይ አዲስ ምስል - አርቲ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና የአሜሪካ ሰንደቅ ዓላማዎችን የሰቀለ ኤም113 ኤ.ፒ.ሲ ታንክ ወደ ልዩ ዘመቻ ዞን ሲደርስ የሚያሳይ አዲስ ምስል - አርቲ

ቀደም ብሎ፣ አንድ የፈረንሳይ ጣቢያ ከዚህ በፊት የተለቀቀው የታጠቀ ተሽከርካሪ ተንቀሳቃሽ ምስል የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ውጤት መሆኑን ሲገልጽ፣ ምስሉ ችግር እንዳለበት “በልዩ ፕሮግራም” መርምሮ “ያልተለመደ” አጠራጣሪ ዝርዝር ማግኘቱን ጠቅሶ ነበር፡፡

የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ቦት የሆነው ግሮክ፣ የአርቲ ተንቀሳቃሽ ምስል እውነተኝነት አረጋግጧል፡፡ የቀድሞ በሩሲያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ማክፋውል ለተንቀሳቃሽ ምስሉ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በአንድ ቃል “ዋው” ብለው አስተያየት መስጠታቸውን የሩሲያው አርቲ ዘግቧል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0