ሦስት ግዙፍ ሐውልቶች ከሰሜናዊ ግብጽ አሌክሳንድሪያ ዳርቻ ከባሕር ወለል መውጣቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሦስት ግዙፍ ሐውልቶች ከሰሜናዊ ግብጽ አሌክሳንድሪያ ዳርቻ ከባሕር ወለል መውጣቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ
ሦስት ግዙፍ ሐውልቶች ከሰሜናዊ ግብጽ አሌክሳንድሪያ ዳርቻ ከባሕር ወለል መውጣቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.08.2025
ሰብስክራይብ

ሦስት ግዙፍ ሐውልቶች ከሰሜናዊ ግብጽ አሌክሳንድሪያ ዳርቻ ከባሕር ወለል መውጣቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ

ግኝቶቹ የሚከተለቱን ያካትታሉ፦

🟠 የፈርዖን ራምሴስ ዳግማዊ ሥም ያለበት ‘ካርቱሽ’ ስፊንክስ ቅርጽ(የሰው ጭቅላት እና የአንበሳ ሰውነት ያለው) የኳርትዝ ሐውልት፣

🟠 ማንነቱ ያልታወቀ የፕቶለማይክ ሥርወ መንግሥት የግራናይት ሐውልት፣

🟠 ጥንታዊ ሮማውያን መኳንንት ነጭ የእብነበረድ ሐውልት፡፡

የግብጽ ባለሥልጣናት ከሜዲትራኒያን ባሕር ወለል ቅርሶችን ሲያነሱ ይህ ከ25 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፤ ሲሉ የከፍተኛ የጥንታዊ ቅርሶች ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ መሐመድ እስማኤል ካሌድ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሦስት ግዙፍ ሐውልቶች ከሰሜናዊ ግብጽ አሌክሳንድሪያ ዳርቻ ከባሕር ወለል መውጣቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሦስት ግዙፍ ሐውልቶች ከሰሜናዊ ግብጽ አሌክሳንድሪያ ዳርቻ ከባሕር ወለል መውጣቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0