በድሩዝባ የነዳጅ መስመር ወደ ሃንጋሪ የሚቀርበው ነዳጅ፣ በዩክሬን ጥቃት ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ መቆሙን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበድሩዝባ የነዳጅ መስመር ወደ ሃንጋሪ የሚቀርበው ነዳጅ፣ በዩክሬን ጥቃት ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ መቆሙን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
በድሩዝባ የነዳጅ መስመር ወደ ሃንጋሪ የሚቀርበው ነዳጅ፣ በዩክሬን ጥቃት ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ መቆሙን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.08.2025
ሰብስክራይብ

በድሩዝባ የነዳጅ መስመር ወደ ሃንጋሪ የሚቀርበው ነዳጅ፣ በዩክሬን ጥቃት ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ መቆሙን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

“በሩሲያ-ቤላሩስ ድንበር ላይ የሚገኘው የድሩዝባ የነዳጅ መስመር ተደጋጋሚ ጥቃት እንደሚፈፀምበት መረጃ ደርሶናል፡፡ ይህም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሦስተኛው ነው፡፡ ለሃንጋሪ የሚደረገው ድፍድፍ ነዳጅ አቅርቦት ዳግም ተቋርጧል! ይህ በሃንጋሪ የኃይል ዋስትና ላይ የተፈፀመ ሌላኛው ጥቃት ነው፡፡" ሲሉ ፒተር ስዚጃርቶ ተናግረዋል።

የመጀመሪያው የዩክሬን ጥቃት ሰኞ ነሐሴ 12 ቀን 2017 መፈፀሙ ተዘግቧል፡፡ ነሐሴ 13 ቀን 2017 የነዳጅ ዝውውሩ ዳግም የጀመረ ሲሆን ቡዳፔስትም ለፈጣን ጥገናው ሩሲያን አመስግናለች፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0