የባሕል ፍርድ ቤት ፍትሕ እና ርትዕ የማስፈን አቅምን በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ ተገለፀ

ሰብስክራይብ

የባሕል ፍርድ ቤት ፍትሕ እና ርትዕ የማስፈን አቅምን በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ ተገለፀ

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጥናት ሪፎርም እና ትብብር ዳይሬክተር ተጫን መርጋ፣ ሕገ-መንግሥቱ ለባሕል ፍርድ ቤት ዕውቅና ቢሰጥም እስካሁን አለመቋቋሙ የኅብረተሰቡን ፍትሕ በቀላሉ የማግኘት ዕድል ማጥበቡን ተናግረዋል፡፡

"የባሕል ፍርድ ቤት ኅብረተሰቡ በራሱ ቋንቋ፣ ባሕል እና በሚያውቃቸው ሽማግሌዎች በአቅራቢያው ፍትሕ የሚያገኝበት ሥርዓት ነው። ወጪ እና እንግልትን ከመቀነስ ባሻገር ዘላቂ እርቅን በማምጣት ረገድም ያለው ሚና ከፍተኛ ነው" ብለዋል።

ተጫን መርጋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ የባሕል ፍርድ ቤት ከመደበኛው ፍርድ ቤት የሚለይባቸው 3 መሠረታዊ ነገሮችም አንስተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0