የእስራኤል መከላከያ ኃይል በጋዛ የሚገኙ የሕክምና ባለሙያዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሕዝቡን ለማስወጣት እንዲዘጋጁ ጠየቀ

ሰብስክራይብ

የእስራኤል መከላከያ ኃይል በጋዛ የሚገኙ የሕክምና ባለሙያዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሕዝቡን ለማስወጣት እንዲዘጋጁ ጠየቀ

የእስራኤል ጦር ከተማዋን በወታደራዊ ቁጥጥር ሥር ሊያውላት ማቀዱን ቃል አቀባዩ አስታውቋል፡፡

ሁሉም ታካሚዎች የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ለማስቻል እና ከሰሜን የሚመጡ ታካሚዎችን ይቀበሉ ዘንድ ሆስፒታሎችን ለማዘጋጀት የሕክምና ቁሳቁሶች ከጋዛ ወደ ደቡብ ዳርቻ እንዲዛወሩ ጠይቋል፡፡

በዚህ ተንቀሳቃሽ ምስል፣ የስፑትኒክ ምስሎች ሐሙስ ዕለት በማዕከላዊ ጋዛ በእስራኤል የአየር ድብደባ ሙሉ በሙሉ የወደመውን የአል-መናስራ የስደተኞች ድንኳን ከተማ የመጀመሪያ ምስል ያሳያል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0