በሩሲያ ቀዩ አደባባይ የደመቀው የኢትዮጵያ ባንድ

ሰብስክራይብ

በሩሲያ ቀዩ አደባባይ የደመቀው የኢትዮጵያ ባንድ

የአፍሪካ ባንዶች የስፓስካያ ታወር ፌስቲቫል ዋዜማን በተዝናኖት እያሳለፉት ነው፡፡ የኢትዮጵያው ባንድ በሀገርኛ ሙዚቃዎች የሞስኮ ሰዎችን ሲያወዛውዝ ታይቷል፡፡

ዓለም አቀፍ ወታደራዊ የሙዚቃ ፌስቲቫል፣ በየዓመቱ ከመላው ዓለም የተውጣጡ ባንዶችን በሩሲያ መዲና እምብርት ቀዩ አደባባይ ላይ ያሰባስባል፡፡

በስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ ከኢትዮጵያ፣ ዚምባብዌ እና ቡርኪና ፋሶ የመጡ ተሳታፊዎች፣ ትርኢቶቻቸውን ሲለማመዱ እንዲሁም እርስ በእርስ እና ከመንገደኞች ጋር ሲደንሱ ይታያሉ።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0