ቡርኪና ፋሶ በ2026 የስንዴ ምርቷን በእጥፍ ለማሳደግ አልማለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቡርኪና ፋሶ በ2026 የስንዴ ምርቷን በእጥፍ ለማሳደግ አልማለች
ቡርኪና ፋሶ በ2026 የስንዴ ምርቷን በእጥፍ ለማሳደግ አልማለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.08.2025
ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ በ2026 የስንዴ ምርቷን በእጥፍ ለማሳደግ አልማለች

የግብርና ሚኒስቴር ማክሰኞ ያወጣው መረጃ እንደሚያያሳየው፣ ሀገሪቱ በ2024-2025 ዘመቻ በግብዓቶች፣ የእርሻ መሣሪያዎች እና የነጻ የእርሻ ድጎማ ታግዛ በ1 ሺህ 343 በሚጠጋ ሄክታር መሬት ላይ 2 ሺህ 597 ቶን ስንዴ አምርታለች፡፡

የ2025-2026 ዘመን 6 ሺህ ቶን ምርት ታቅዷል፡፡ የታቀደው ድጋፍ ደግሞ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-

▪የተረጋገጠ ዘር፣

▪ ማዳበሪያዎች፣

▪ የተክል ጥበቃ ምርቶች

▪ መስኖ፣

▪ የመኸር፣

▪ ድህረ-መኸር መሣሪያዎች፣

▪ ለአምራቾች የሰብል ጥበቃ ማሻሻያ የአቅም ግንባታ።

ይህ ንቅናቄ ቡርኪና ፋሶ የስንዴ ምርትን ከውጭ ማስገባትን በመቀነስ በምግብ ራስን የመቻል ስትራቴጂያዊዊ ዓላማዋ ጋር የተጣጣመ ነው፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0