ፕሬዝዳንት ፑቲን የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስ ጃይሻንካርን ተቀብለው አነጋገሩ - ክሬምሊን

ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስ ጃይሻንካርን ተቀብለው አነጋገሩ - ክሬምሊን

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ዴኒስ ማንቱሮቭ እና የሕንድ አማባሳደር ቪናይ ኩማር በስብሰባው ተሳትፈዋል፡፡

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ተጨማሪ ከፍተኛ የሕንድ ባለሥልጣን ከሩሲያውን ፕሬዝዳንት ጋር ለመወያየት ወደ ሞስኮ ተጉዘዋል፡፡ ከአሁኑ አስቀድሞ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አጂት ዶቫል በሞስኮ ጉብኝት አድርገዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0