ኢጋድ ከ2026 እስከ 2030 የሚተገበር ስትራቲጂያዊ እቅድ ይፋ አደረገ
13:54 21.08.2025 (የተሻሻለ: 14:04 21.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢጋድ ከ2026 እስከ 2030 የሚተገበር ስትራቲጂያዊ እቅድ ይፋ አደረገ
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን(ኢጋድ) አዲሱ እቅድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን የተከሰቱ ግጭቶች፣ የአየር ንብረት አደጋዎች እና እየቀነሰ የመጣ የለጋሾች የገንዘብ ድጋፍን ጨምሮ ከፍተኛ ተግዳሮቶች ካጋጠሙት የ2021-2025 የትግበራ ማዕቀፍ ከተገኙ ትምህርቶች ላይ የተመሠረተ ነው፡፡
የ2026-2030 እቅድ ለሚከተሉ ቅድሚያ ይሰጣል፦
🟠 የአየር ሁኔታን ማላመድ፣
🟠 ዘላቂ ግብርና፣
🟠 የብዝኃ ሕይወት ጥበቃ፣
🟠 ታዳሽ ኃይል፣
🟠 የምግብ እና የሥራዓተ ምግብ ዋስትና፣
🟠 ጠንካራ ቀጣናዊ የእሴት ሰንሰለት፣
🟠 ኑሮን ለመጠበቅ የተሻሻለ ማከማቻ እና የማከፋፈያ ሥራዓት መፍጠር ናቸው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

© telegram sputnik_ethiopia
/