የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አሌክሳንድሮ-ሹልቲኖ ሰፈር ነጻ ማውጣቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አሌክሳንድሮ-ሹልቲኖ ሰፈር ነጻ ማውጣቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አሌክሳንድሮ-ሹልቲኖ ሰፈር ነጻ ማውጣቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.08.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አሌክሳንድሮ-ሹልቲኖ ሰፈር ነጻ ማውጣቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ኢንተርፕራይዞች፣ በኢነርጂ ጣቢያ፣ የወታደራዊ አየር ማረፊያ መሠረተ ልማት እና በሚሳኤል ሥርዓት መገኛ ቦታዎች ላይ ሌሊቱን የቡድን ጥቃት ፈጽመዋል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

ሚኒስቴሩ፣ የጥቃቱ ዓላማ ተሳክቷል፤ ሁሉም የታቀዱ ዒላማዎች ተመትተዋል ሲል አክሏል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0