ኬንያ የባቡር መንገድ ግንባታ ብድር ከዶላር ወደ ቻይና ዩዋን እንዲቀየርላት ከቻይና ጋር እየተደራደረች ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኬንያ የባቡር መንገድ ግንባታ ብድር ከዶላር ወደ ቻይና ዩዋን እንዲቀየርላት ከቻይና ጋር እየተደራደረች ነው
ኬንያ የባቡር መንገድ ግንባታ ብድር ከዶላር ወደ ቻይና ዩዋን እንዲቀየርላት ከቻይና ጋር እየተደራደረች ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.08.2025
ሰብስክራይብ

ኬንያ የባቡር መንገድ ግንባታ ብድር ከዶላር ወደ ቻይና ዩዋን እንዲቀየርላት ከቻይና ጋር እየተደራደረች ነው

የገንዘብ ሚኒስትሩ ጆን ምባዲ አማካሪ ከምዕራብ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ መረጃው ይፋ ሆኗል፡፡

የኬንያ ትልቋ የሁለትዮሽ አበዳሪ ቻይና፣ ግዙፍ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት የሆነውን የ5 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የከፍተኛ ፍጥነት የባቡር መንገድ ፋይናንስ አድርጋለች፡፡

ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት፣ ቻይና ከአሜሪካ የወለድ ምጣኔ አንጻር አነስተኛ የወለድ ምጣኔ ስላላት ይህ እቅድ ለኬንያ ተጨማሪ ወጪ ሊያስቀርላት ይችላል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0