በዌስት ባንክ አዲሱ የእስራኤል ሰፈራ የፍልስጤም መንግሥት እሳቤን ያጠፋል - የፍልስጤም ፕሬዝዳንት አማካሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበዌስት ባንክ አዲሱ የእስራኤል ሰፈራ የፍልስጤም መንግሥት እሳቤን ያጠፋል - የፍልስጤም ፕሬዝዳንት አማካሪ
በዌስት ባንክ አዲሱ የእስራኤል ሰፈራ የፍልስጤም መንግሥት እሳቤን ያጠፋል - የፍልስጤም ፕሬዝዳንት አማካሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.08.2025
ሰብስክራይብ

በዌስት ባንክ አዲሱ የእስራኤል ሰፈራ የፍልስጤም መንግሥት እሳቤን ያጠፋል - የፍልስጤም ፕሬዝዳንት አማካሪ

"“ሁሉም ነባር እና አዲስ የእስራኤል ሰፈራዎች ሕገ-ወጦች ናቸው” ሲሉ ሞሐሙድ አል-ሐባሽስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

ቀደም ሲል፣ የይሁዳ እና የሰማሪያ(እስራኤል ለዌስት ባንክ የምትጠቀመው ሥም) ስር የሚገኘው የሲቪል አስተዳደር ኮሚሽን፣ የፍልስጤም ባለሥልጣን የግዛት አንድነትን በሚጠስ አካባቢ የ3 ሺህ 400 የመኖሪያ ቤቶች ግንባታን ማፀደቁን የእስራኤል ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡

እንደ አል-ሐባሽ፣ የእስራኤል እርምጃ "ለሁሉም ዜጎች የአንድ መንግሥት መፍትሄ ድንጋጌን ወይም ዓለም የማትቀበለውን የአፓርታይድ ሥርዓት በመፍጠር ከሁለት መንግሥት መርሆ ባሻገር ሙሉ በሙሉ ወደተለዩ መፍትሄዎች ያመራል፡፡"

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0