የሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ወንድ ልጃቸውን ምክትላቸው አድረገው ሾሙ

© telegram sputnik_ethiopiaየሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ወንድ ልጃቸውን ምክትላቸው አድረገው ሾሙ
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ወንድ ልጃቸውን ምክትላቸው አድረገው ሾሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2025
ሰብስክራይብ

የሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ወንድ ልጃቸውን ምክትላቸው አድረገው ሾሙ

የምስራቅ ሊቢያ የተወካዮች ምክር ቤት ሳዳም ሃፍታርን የተመለከተ ልዩ የሕግ ማሻሻያ አፅድቋል።

የፊልድ ማርሻል ሃፍታር ሌላኛው ልጅ የሠራዊቱ አለቃ ሆኖ ተሹሟል።

ℹ ሊቢያ በተመድ በሚደገፈው የትሪፖሊ መንግሥት እና በሊቢያ ብሔራዊ ጦር በሚደገፈው የቤንጋዚ መንግሥት ተከፋፍላለች። ሀገሪቱን ለማዋሃድ የታሰበው ሀገራዊ ምርጫ እ.ኤ.አ ከ2021 ጀምሮ በእንጥልጥል ቀርቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0