የዓለም ባንክ ለዘለንስኪ የሚያደርገው እርዳታ አፍሪካን ለመደገፍ ከሚያወጣው ወጪ ይበልጣል ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዓለም ባንክ ለዘለንስኪ የሚያደርገው እርዳታ አፍሪካን ለመደገፍ ከሚያወጣው ወጪ ይበልጣል ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
የዓለም ባንክ ለዘለንስኪ የሚያደርገው እርዳታ አፍሪካን ለመደገፍ ከሚያወጣው ወጪ ይበልጣል ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2025
ሰብስክራይብ

የዓለም ባንክ ለዘለንስኪ የሚያደርገው እርዳታ አፍሪካን ለመደገፍ ከሚያወጣው ወጪ ይበልጣል ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ፓንኪን "የሃብት ክፍፍሉ በፖለቲካ ማዕቀፍ ውስጥ ብቻ እየተካሄደ ነው" ብለዋል።

ዲፕሎማቱ በዓለም አቀፉ "አዲስ ዘመን - አዲስ ጎዳና" ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የፋይናንስና ኢኮኖሚ አስተዳደር ቢሮዎችና ተቋማት በምዕራቡ ዓለም ከፍተኛ የፖለቲካ ተፅዕኖ ስር ወድቀዋል ብለዋል። ለአብነትም ዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ ጠቅሰዋል።

በሌላ በኩል የዓለም ንግድ ድርጅት ሚና አልባ ሆኗል ሲሉ ፓንኪን ተናግረዋል። በመሆኑም ሌሎች የግንኙነትና የጋራ ትስስር መንገዶችን መፈለግ ያስፈልጋል ብለዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0