“የአፍሪካን ሁለንተናዊ ነፃነት ለማረጋገጥ የኢኮኖሚ ጥያቄን መመለስ ይገባል”

ሰብስክራይብ

“የአፍሪካን ሁለንተናዊ ነፃነት ለማረጋገጥ የኢኮኖሚ ጥያቄን መመለስ ይገባል”

"አፍሪካ ኅብረትን ጨምሮ ከ60 ፐርሰንት በላይ በጀት የሚመጣው ከአበዳሪዎች ነው። አበዳሪዎች ደግሞ ገንዘብ ሲሰጡ አብረው አጀንዳ እንደሚሰጡ የታወቀ ነው። ስለዚህ የራሳችንን አቅም ለማጎልበት በእጥፍ መንቀሳቀስ እና መተባበር አለብን" ሲሉ የኒው ሆርራይዝን ፎር ፓን አፍሪካኒዝም መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህይወት አዳነ ተናግረዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አፍሪካዊያን የአኩሪ ባሕል፣ ታሪክ እና ማንነት ባለቤቶች ከመሆናቸው ባሻገር ለዓለም ስልጣኔ ያላቸው አበርክቶም የላቀ መሆኑን አውስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0