የኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1.1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
18:56 20.08.2025 (የተሻሻለ: 19:44 20.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1.1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
ኮርፖሬሽኑ ባለፈው የበጀት ዓመት 8.9 ቢሊየን ብር ገቢ አስመዝግቧል፡፡
ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ81 በመቶ ዕድገት እና ከዕቅዱ 117 በመቶ አፈጻጸም ታይቶበታል።
ኮርፖሬሽኑ በ2017 የበጀት ዓመት፦
🟠 111 የዲዛይን፣
🟠 272 የሱፐርቪዥን
🟠 53 የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ የሥራ 94.8%፤ የፋይናንስ 117% አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡
ይህ የተገለፀው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዓመታዊ የሪፖርት መድረክ ላይ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ