#viral |ብራዚል ውስጥ የተከሰተው የባቡር እና የጭነት መኪና ግጭት አካባቢውን ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጠረ

ሰብስክራይብ

#viral |ብራዚል ውስጥ የተከሰተው የባቡር እና የጭነት መኪና ግጭት አካባቢውን ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጠረ

ዛሬ ጠዋት በፓራይባ ዶ ሱል ባቡር ጋዝ ከጫነ የጭነት መኪና ጋር ተጋጭቷል። አደጋው በባቡር ጣቢያው ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረ ሲሆን ምርመራ ለማካሄድ የባቡር አገልግሎት ለጊዜው ቆሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0