"ለአፍሪካ የፋይናሻል ቴክኖሎጂ ውጤቶች ቅደሚያ መስጠት ይገባል"

ሰብስክራይብ

"ለአፍሪካ የፋይናሻል ቴክኖሎጂ ውጤቶች ቅደሚያ መስጠት ይገባል"

የአስኪቤዝ ዲጂታል አማካሪ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ እስክንድር መስፍን፤ የአሕጉሪቱን የፋይናንስ ስርዓት የሚያዘምኑ የዲጂታል ፈጠራዎች እንዲበራከቱ በፖሊሲ እና በአቅም ግንባታ የሚደራጁበትን ምሕዳር መፍጠር እንደሚገባ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስገንዝበዋል።

"ለፓን አፍሪካ የክፍያ ስርዓቶች በራችንን እየከፈትን ይመስለኛል። ነገር ግን የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት ላይ ይበልጥ መሥራት ይኖርብናል። የዲጂታል ባሕል ለውጣችንን የሚያልቁ የፋይናንሺያል እና የቴክኖሎጂ ካፒታሎችንም ማጠናከር አለብን" ብለዋል።

ዋና ሥራ አስፈፃሚው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ስለ ሳፋሪኮም፣ ቴሌ ብር እና ኢ-ብርም ሙያዊ አስተያየታቸውን አካፍለውናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0