የኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1.1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1
የኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1.1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

ኮርፖሬሽኑ ባለፈው የበጀት ዓመት 8.9 ቢሊየን ብር ገቢ አስመዝግቧል፡፡

ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ81 በመቶ ዕድገት እና ከዕቅዱ 117 በመቶ አፈጻጸም ታይቶበታል።

ኮርፖሬሽኑ በ2017 የበጀት ዓመት፦

🟠 111 የዲዛይን፣

🟠 272 የሱፐርቪዥን

🟠 53 የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ የሥራ 94.8%፤ የፋይናንስ 117% አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡

ይህ የተገለፀው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዓመታዊ የሪፖርት መድረክ ላይ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1 - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ኢንጀሪንግ ኮርፖሬሽን ወደ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት 1 - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0