#viral | የጎልፍ ተጫዋቹን 1.45 ሚሊየን ዶላር ጉርሻ እንዲያገኝ የረዳችው ዝንብ

ሰብስክራይብ

#viral | የጎልፍ ተጫዋቹን 1.45 ሚሊየን ዶላር ጉርሻ እንዲያገኝ የረዳችው ዝንብ

ቶሚ ፍሊትውድ የመታው ኳስ ከጉድጓዱ ጥቂት ሚሊሜትር ርቆ ቆሞ ነበር፤ ከ28 የውጥረት ሰከንዶች በኋላ ግን በስተመጨረሻ ኳሷ ወደ ጉድጓዱ ውስጥ ገብታለች።

ከቅርበት የተነሳው የኳሱ ቀረፃ ዝንቧ በኳሱ ላይ በማረፍ ወደ ውስጥ እንዲገባ በቂ ግፊት እንደፈጠረች አሳይቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0