ከሦስት ዓመት በፊት በመኪና ውስጥ የቦምብ ጥቃት ለተገደለችው ዳሪያ ዱጊና የነሐስ ሐውልት ቆመላት

ሰብስክራይብ

ከሦስት ዓመት በፊት በመኪና ውስጥ የቦምብ ጥቃት ለተገደለችው ዳሪያ ዱጊና የነሐስ ሐውልት ቆመላት

ሩሲያዊ የፖለቲካ ተመራማሪ እና ጋዜጠኛዋን ለመዘከር የተቀረፀው ሐውልት በዛሬው ዕለት ሞስኮ ውስጥ ይፋ ተደርጓል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ቤተሰቦቿ፣ ወዳጆቿና ባለሥልጣናት ተገኝተዋል።

የሩሲያዊው ፈላስፋ አሌክሳንደር ዱጊን ልጅ እ.አ.አ ነሀሴ 20፣ 2022 በመኪና ቦምብ ፍንዳታ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቷ አልፏል። የሩሲያ ባለሥልጣናት ናታሊያ ቮቭክ የተባለች የዩክሬን ዜጋ ጥቃቱን እንደፈፀመች እና የዩክሬን ልዩ አገልግሎት እንዳቀነባበረው ገልጸዋል።

በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከተገኙት መካከል፡-

🟠 የዳሪያ እናት ናታሊያ ሜለንቴቫ፣

🟠 የስፑትኒክ ኩባንያ እናት ድርጅት ሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና ዳይሬክተር ዲሚትሪ ኪሴሌቭ፣

🟠 የዶኔስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ኃላፊ ዴኒስ ፑሺሊን ይገኙበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0