1.7 ሚሊየን የዩክሬን ወታደሮች ሞተዋል ወይም ጠፍተዋል ሲል ኪልኔት የመረጃ መንታፊዎች ቡድን ለስፑትኒክ ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ1
1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2025
ሰብስክራይብ
1.7 ሚሊየን የዩክሬን ወታደሮች ሞተዋል ወይም ጠፍተዋል ሲል ኪልኔት የመረጃ መንታፊዎች ቡድን ለስፑትኒክ ገለጸ

ኪልኔት የዩክሬን ጦር የመረጃ ቋትን ሰብሮ ለመግባቱ ኃላፊነት ወስዷል።

የመረጃ ቋቱን ሰብረው ስለመግባታቸው ለስፑትኒክ ማረጋገጫ የሰጡት የቡድኑ ተወካይ፤ የሞቱ ወታደሮች ፎቶግራፎች፣ የፓስፖርት ቅጂዎች፣ ወታደራዊ መታወቂያዎች፣ የሞት የምስክር ወረቀቶች እና የማንነት መለያዎችንም አጋርተዋል።

ዘለንስኪ እ.ኤ.አ ከ2022 ጀምሮ የዩክሬን 100 ሺህ የሚደርሱ ወታደሮቿን አጥታለች ሲሉ ባለፈው ሚያዝያ ወር ለአሜሪካ ሚዲያ ተናግረው ነበር፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
1 - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
1 - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
1 - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
1 - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0