ፑቲን እና ኤርዶጋን የስልክ ውይይት አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን እና ኤርዶጋን የስልክ ውይይት አደረጉ
ፑቲን እና ኤርዶጋን የስልክ ውይይት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ኤርዶጋን የስልክ ውይይት አደረጉ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት በአንኮሬጅ ስለተካሄደው የሩሲያ-አሜሪካ ስብሰባ ለቱርኩ አቻቸው ገለጻ እንዳደረጉ ክሬሚሊን አስታውቋል፡፡

መሪዎቹ በዩክሬን ዙሪያ ወቅታዊ ጉዳዮችን ተወያይተዋል። ሩሲያ በኢስታንቡል በሩሲያ እና በዩክሬን ተወካዮች መካከል ድርድር እንዲካሄድ ቱርክ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርባለች።

መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያም ሃሳብ ተለዋውጠዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0