ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የገበያ ተደራሽነትን ያሳድጋል የተባለው የሜኢሶን- ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ተጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የገበያ ተደራሽነትን ያሳድጋል የተባለው የሜኢሶን- ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ተጀመረ
ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የገበያ ተደራሽነትን ያሳድጋል የተባለው የሜኢሶን- ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2025
ሰብስክራይብ

ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የገበያ ተደራሽነትን ያሳድጋል የተባለው የሜኢሶን- ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ተጀመረ

የመንገዱን ግንባታ በይፋ ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፤ "ኢትዮጵያ በመንገድ መሠረተ ልማት ከወደብ ጋር የተሳሰረች እንድትሆን የሚያስችላት ነው። ቀጣናዊ የነፃ ገበያ ግብን ለማሳካት ያስችላል" ብለዋል።

በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ የሚገነባው መንገድ 144 ኪ.ሜ ይሸፍናል፣

ከዓለም ባንክ የተገኘ 6.6 ቢሊየን ብር ፈሰስ ይደረግበታል፣

ባለ አራት መስመር 33.9 ሜትር ስፋት ይኖረዋል፣

ግንባታው በ4 ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ብሎ ይጠበቃል፣

ለጉዞ የሚፈጀውን ጊዜ ከ5 ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት ያሳጥራል።

ግንባታው በቻይና ሲቪል ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና ሱቹዋን ሮድ ኤንድ ብሪጅ በጥምረት ይካሄዳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የገበያ ተደራሽነትን ያሳድጋል የተባለው የሜኢሶን- ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የገበያ ተደራሽነትን ያሳድጋል የተባለው የሜኢሶን- ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0