ጋና አዲስ የማዳበሪያ ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀች
20:34 19.08.2025 (የተሻሻለ: 20:44 19.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ጋና አዲስ የማዳበሪያ ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀች
ፋብሪካው በየዓመቱ 385 ሺህ ቶን የማዳበሪያ ዱቄት የማምረት አቅም እንዳለው የሀገሪቱ የንግድ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ፕሮጀክቱ በ3.5 ሚሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት የተገነባ ነው።
ፋብሪካው በኢንቨስ አግሪካልቸር ሊምትድና ናይትሮን ግሩፕ ትብብር የተገነባ ነው። ኢንቨስ አግሪካልቸር ኩባንያ አዲስ 5 ሚሊየን ሊትር ፈሳሽ ማዳበሪያ የማምረት አቅም ያለው ፋብሪካ ለመገንባት አቅዷል።
ፋብሪካው ጋናን የምዕራብ አፍሪካ የማዳበሪያ ምርት ማዕከል ለማድረግ ያለመ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
/