ጤና ዘርፉን አስተሳስሮ ውጤታማ ለማድረግ የዲጂታል ሥርዓት የማይተካ ሚና አለው - የናይጄሪያ የጤና ሚኒስቴር ኃላፊ

ሰብስክራይብ

ጤና ዘርፉን አስተሳስሮ ውጤታማ ለማድረግ የዲጂታል ሥርዓት የማይተካ ሚና አለው - የናይጄሪያ የጤና ሚኒስቴር ኃላፊ

"ስድስቱን የጤና ስርዓት ግንባታ ብሎኮች በማየት (የአገልግሎት አሰጣጥ፣ የጤና ሰራተኛ፣ የጤና መረጃ ስርዓቶች፣ የመድኃኒቶች ተደራሽነት፣ የጤና ፋይናንስ እንዲሁም አመራር እና አስተዳደር) የዲጂታል ሥርዓት ከውጤታማነት አንፃር ሁሉንም የማጠናከር አቅም እንዳለው መገንዘብ ይቻላል። የጤና ዘርፉን ዲጂታላይዝ የማድረጊያ ጊዜው አሁን ነው" ሲሉ በናይጄሪያ ጤና ሚኒስቴር የምርምር እና የዕውቀት አስተዳደር ም/ዳይሬክተር ዶ/ር ኢጃዶላ ኦሉግቤንጋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ኃላፊው አክለውም የጤና ዘርፉን አገልግሎት ለማሻሻል የአፍሪካ ሀገራት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በዲጂታል ጤና ዙሪያ በጥልቀት ሊመክሩ እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0