#viral | በአውሮፓ እጅግ ንቁ የሆነው እሳተ ገሞራ አስደናቂ ትዕይንት

ሰብስክራይብ

#viral | በአውሮፓ እጅግ ንቁ የሆነው እሳተ ገሞራ አስደናቂ ትዕይንት

በጣሊያን የሚገኘው የኤትና ተራራ እሳተ ገሞራ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ማድረግ በመቀጠሉ በቦካ ኑኦቫ እሳተ ገሞራ አፍ ላይ ከፍተኛ የአመድ ፍንዳታዎች ታይተዋል።

በድሮን የተቀረጸ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0