ኢትዮጵያ ሰፊ የታዳሽ ኃይሏን ለተለያዩ ዘርፎች ጥቅም ላይ ማዋል እንደምትችል ባለሙያው ጠቆሙ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ሰፊ የታዳሽ ኃይሏን ለተለያዩ ዘርፎች ጥቅም ላይ ማዋል እንደምትችል ባለሙያው ጠቆሙ

የህንዱ ሴልኮ ፋውንዴሽን ተወካይ ሃሪሽ ሃንዴ፤ ታዳሽ ኃይል በኢትዮጵያ ግብርና፣ በንግድ እና ኢንዱስትሪ ዘርፎች ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ መዋል እንደሚችል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ታዳሽ ኃይል ከዚህ ባለፈም በተለይ በገጠር አካባቢዎች የጤናው ዘርፍ አገልግሎት ቀጣይነትን ለማረጋገጥ እገዛው የላቀ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0