በአፍሪካ የዲጂታል መረጃ ደህንነትን እንዴት መጠበቅ ይቻላል?

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የዲጂታል መረጃ ደህንነትን እንዴት መጠበቅ ይቻላል?

በአፍሪካ የዲጂታል ጤና ሥርዓት ውስጥ የመረጃ ደህንነትን ለማረጋገጥ የመረጃ ጥራት የፖሊሲ ማዕቀፍ ወሳኝ ሚና አለው ይላሉ የኬንያ የጤና ሚኒስቴር የዲጂታል ጤና ዳይሬክተር ዶ/ር አዩብ ማንያ፡፡

ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ "በመላው አፍሪካ የተዘጋጀው የመረጃ ጥራት ማዕቀፍ በጤናው ዘርፍ የሰዎች መረጃ ደህንነቱ እንዲጠበቅ እና ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዳይውል ያስችላል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0