በአፍሪካ የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ በተናጠል የሚደረጉ ጥረቶችን ማስተባበር ይገባል - የካስፐርስኪ የአፍሪካ ተወካይ

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ በተናጠል የሚደረጉ ጥረቶችን ማስተባበር ይገባል - የካስፐርስኪ የአፍሪካ ተወካይ

የሳይበር ደህንነት ተቋሙ የቅድመ ሽያጭ ቡድን ሥራ አስኪያጅ ሞሰስ መንጉቲ በዘርፉ በመንግሥት እና በግሉ ሴክተር፣ በመንግሥታት እንዲሁም በሳይበር ደህንነት አቅራቢዎች መካከል ትብብር ሊጠናከር እንደሚገባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ሁሉም ድርጅቶች እነዚህን ስጋቶች ለመቋቋም ትክክለኛ የደህንነት መፍትሄዎችን ለመግዛት አቅም የላቸውም። ይህም ትልቅ ክፍተት በመሆኑ በመረጃ ልውውጥ እና በሌሎች መንገዶች ትብብሮችን ማጠናከር ይገባል"ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0