ሩሲያ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዋና ተዋናይ ነች፤ ይህንንም የአላስካው ስብሰባ አሳይቷል - የኢትዮጵያ ሕግ አውጪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዋና ተዋናይ ነች፤ ይህንንም የአላስካው ስብሰባ አሳይቷል - የኢትዮጵያ ሕግ አውጪ
ሩሲያ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዋና ተዋናይ ነች፤ ይህንንም የአላስካው ስብሰባ አሳይቷል - የኢትዮጵያ ሕግ አውጪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.08.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዋና ተዋናይ ነች፤ ይህንንም የአላስካው ስብሰባ አሳይቷል - የኢትዮጵያ ሕግ አውጪ

"ሩሲያ የምታነሳቸው የደህንነት ስጋቶች አሉ፤ እነዚህ ስጋቶች በጠረጴዛ ዙሪያ ቀርበው መፈታት አለባቸው" ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ፈትሂ ማህዲ (ዶ/ር) ናቸው።

ሕግ አውጪው ጦርነቱ ማብቃት አለበት ሲሉም ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃል አስረግጠዋል።

"...ምክንያቱም ዓለምን የነካ ጉዳይ ነው። በተለይም አፍሪካ ተጎድታለች። ብዙ ችግሮችም በጦርነቱ ምክንያት መጥተዋል። ስለዚህ ሊቆም ይገባል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0