ዩክሬን ግዛቶችን መተው እንደሚገባት የአውሮፓ መሪዎች በኃይት ሃውስ ስብሰባ ወቅት ተረድተዋል ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaዩክሬን ግዛቶችን መተው እንደሚገባት የአውሮፓ መሪዎች በኃይት ሃውስ ስብሰባ ወቅት ተረድተዋል ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
ዩክሬን ግዛቶችን መተው እንደሚገባት የአውሮፓ መሪዎች በኃይት ሃውስ ስብሰባ ወቅት ተረድተዋል ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.08.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን ግዛቶችን መተው እንደሚገባት የአውሮፓ መሪዎች በኃይት ሃውስ ስብሰባ ወቅት ተረድተዋል ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ

አክለውም ፈረንሳይ እና ጀርመን ወታደሮቻቸውን በዩክሬን ለማሰማራት ይፈልጋሉ፤ ይህ ደግሞ ‘ለሩሲያ ችግር አይፈጥርም’ ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0