በአላስካ በተካሄደው ስብሰባ ፑቲን ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና ለመስጠት መስማማታቸውን ትራምፕ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

በአላስካ በተካሄደው ስብሰባ ፑቲን ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና ለመስጠት መስማማታቸውን ትራምፕ ተናገሩ

አክለውም ከአውሮፓ ሕብረት መሪዎች እና ከዘለንስኪ ጋር በሚያደርጉት ስብሰባ በግዛት ልውውጦች ዙሪያ እንደሚመክሩ አስታውቀዋል።

ቀጣዩ እርምጃ በዩክሬን ጉዳይ የሶስትዮሽ ግንኙነት ማካሄድ ነው ያሉት ትራምፕ፤ ፑቲን እና ዘለንስኪ በዩክሬን ሰላማዊ መፍትሄ ዙሪያ የተወሰነ ስምምነት ላይ ሊደርሱ እንደሚችሉ እምነታቸውን ገልፀዋል።

ዘለንስኪ በሦስትዮሽ ስብሰባው ላይ የክልል ጉዳዮችን እንነጋገራለን ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0